ኢትዮጵያ ያላችሁ እና በዓለም ዙርያ የምትገኙ ኢትዮጵያኖች እነዚህን ልማታዊ አርቲስቶች በ 4 ነጥብ ልትዝፕጓቸው ይገባል. አርቲስት ማለት የህዝብ ነው. አርቲስት ህዝብን በስራው ያዝናናል, ያፅናና ል, ያበረታታል, ያፋቅራል እንጂ ከመንግስት ጋር ወግኖ ያውም ህዝብን ንቆ ምን ታመጣላችሁ ብሎ ከሚረግጥ ጋር አይወግንም. ጡሩንባም አይሆንም. አንድ ወጣት የተናገረችው ምንም ልረሳው የማልችል ነገር አለ. ይቺ ወጣት እንዲህ አለች … […]
