በኢትዮጵያ የምግብ እጥረት በእጥፍ እንደሚጨምር UNOCHA ገለጸ
በኢትዮጵያ የሚታየዉ የምግብ ርዳታ ፍላጎትና የተመጣጠነ የምግብ እጥረት በመጪዉ ዓመትም በእጥፍ እንደሚጨምር ግምት እንዳለ OCHA በመንስታቱ ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ትላንት ባወጣዉ ዘገባ ገለጸ። አዲስ አበባ— በኢትዮጵያ የሚታየዉ የምግብ ርዳታ ፍላጎትና የተመጣጠነ የምግብ እጥረት በመጪዉ...
View Articleአቶ ዳንኤል ሽበሽ ጨለማ ቤት ታስሮ እንደሚገኝ ታወቀ
ሀምሌ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲለቀቁ ወስኖላቸው የነበሩት አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ አቶ አብርሃ ደስታ፣ አቶ ዳንኤል ሽበሽና አቶ አብርሃም ሰለሞን ላይ ተጠይቆባቸው የነበረው ይግባኝ ተቀባይነት በማግኘቱ ለጥቅምት...
View Articleአሳዛኝ ዜና በአሜሪካ ደቡብ ኦሪጋን ኮሚኒቲ ኮሌጂ መሳሪያ የተጣቀ ያልታወቀ ሰው 13 ሰዎች በመግደል 20 ሰዎችን ካቆሰለ...
በአሜሪካ ደቡብ ኦሪጋን ኮሚኒቲ ኮሌጂ መሳሪያ የተጣቀ ያልታወቀ ሰው 13 ሰዎች በመግደል 20 ሰዎችን ካቆሰለ በኋላ ታጣቂው በፖሊስ ተገድሏል። ፕሬዝዳንት ኦባማ በአሜሪካ የመሳሪያ ቁጥጥር እንዲደረግ ያቀረቡት ሀሳብ በሪፖብሊካን ፖርቲ ተቃውሞ ስለገጠመው በአሜሪካ በበርካታ ትምህርትቤቶች በየአመቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው...
View Articleኢትዮጵያ ሁለተኛውን የልብ ህክምና ስፔሻሊስት አስራለች
የልብ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት የነበሩትን ፕሮፌሰር አስራት ወ/የስን ለእስር ዳርጎ በልብ ህመም ይሰቃዩ በነበሩ ዜጎች ህይወት የፈረደው የህወሓት/ኢህአዴግ መንግስት ከአስራት በኋላ በኢትዮጵያ የታዩትን የዘርፉ ባለሞያ ዶክተር ፍቅሩ ማሩን በሙስና ወንጀል ጠርጥሪያቸዋለሁ በማለት ካሰረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የገቢዎች...
View Articleድምፃዊ ቡዝአየሁ ደምሴ በካናዳ በጠርሙስ ተፈንክቶ አዳጋ ደርሶበታል።
ድምፃዊ ቡዝአየሁ ደምሴ በካናዳ በጠርሙስ ተፈንክቶ አዳጋ ደርሶበታል። «ወደ መድረክ ለመምጣት ዘገየህ» በሚል ከአንድ ታዳሚ በተወረወረ ጠርሙስ የተፈነከተው ቡዜ ዝግጁትን በማቋረጥ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ እንዲታከም ተደረጓል። ደም በከፍተኛ መጠን ፈሶታል፣ ጉዳቱም አስከፊ ነበር። ከዚህ ቀደም ቴዲ አፍሮ በእስራኤል «ለምን...
View Articleየ2017 ዳይቨርሲቲ ቪዛ ሎተሪ (ዲቪ) የምዝገባ መርሃግብር ተጀመረ!
የምዝገባ ሂደቱን አስመልክቶ ማወቅ የሚፈልጉት መረጃ ይኖርዎታል? እንግዲያውስ ሰኞ መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 እስከ 10፡00 ስዓት የኤምባሲው ኮንሱላር ሃላፊ ለጥያቄዎቻችሁ በፌስቡክ በቀጥታ ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ ሆኖም ግን የግለሰብ ጉዳዮች ላይ ምላሽ የማይሰጡ መሆኑን አስቀድመን ልናስገነዝብ...
View Articleበኢትዮጵያ የርሃብተኞቹ ቁጥር 7.5 ሚልዩን ደርሷል
-በቅርቡ 15 ሚልዩን ይደርሳል እየተባለ ነው(ይህ ቁጥር በሶሪያ በተቀሰቀሰው ቀውስ ለመፈናቀል ከተዳረጉ ይበልጣል) –855.000 ሰዎች የህይወት አድን እገዛ ይፈልጋሉ –መንግስት ያገኘሁት 33 ሚልዩን ዶላር ነው ቢልም 237 ሚልዩን ዶላር ያስፈልጋል ትናንት አርብ ለጋሽ ድርጅቶች ባወጡት ሪፖርት በኤል ኒኖ እና በዝናብ...
View Articleሩሲያ በኣይሲስ ኣንጻር የጀመረችውን ጥቃት ባስቸኴይ እንድታቆም በአሜሪካና ባጋሮቿ የቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ኣደረገችው::
ሩሲያ በኣይሲስ ኣንጻር የጀመረችውን ጥቃት ባስቸኴይ እንድታቆም በአሜሪካና ባጋሮቿ የቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ኣደረገችው::የአሜሪካንን ጥያቄ ሳውዲ ኣረቢያ ደግፋለች ይሁንና ግን ሩሲያ ኣያገባች ሁም ኣርፋች ሁ ቁጭ በሉ እኛ የጀመርነውን ሚሊተሪ ኦፕሬሽን ሳናጠናቅቅ በመግለጫ ኣንወጣም ብለዋል ምን ያህል ጊዜ ያስፈልጋችሗል...
View Articleበአባይ ግድብ ላይ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ንግግር ከነገ ጀምሮ በግብጽ ይቀጥላል መባሉ ተሰማ፡፡
የግብጽ የወሬ ምንጮች የሀገሪቱን የውሀና መስኖ ሚኒስትርን ሆሳም ሞጋዚን ጠቅሰው እንደዘገቡት ከሆነ ሀገሪቱ ከነገ ማለትም ከፈረንጆቹ ኦክቶበር 4-5 ለሁለት ቀናት ከሱዳንና ኢትዮጵያ ጋር በዛው በግብጽ ንግግር ታደርጋለች ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ቀደም ሶስቱ ሀገራት በግድቡ የጎንዮሽ ተጽእኖ ላይ ጥናት እንዲያካሂዱ...
View Articleሰበር ዜና የወያኔ ሰራዊት ከደቡብ ምስራቅ ወደ ሰሜን ተጠራ።
በሌ/ጄኔራል አብረሃ ወ/ማርያም የሚመራዉ የምስራቅ ኮከብ እየተባለ የሚጠራዉ ሰራዊት ብርጌዶችንና እግረኞችን ከፍሎ ወደ ሰሜን እዝ እንዲያዘዋዉር በመከላከያ ሚኒስቴር በኩል ቢጠየቅም። የሐይል መመናመን ያጋጥመኛል፣ የኦጋዴን ነጻ አዉጭ ሐይል ባጠቃቸዉ በተለያየ ወቅቶች እና በተሰዉብን መከላከያ አባላት ምትክም ተለዋጭ...
View Articleትልልቆቹን አሣዎች የማናጠምደው “ልማቱ እንዳይደናቀፍ ነው ።
(ካሣሁን ዓለምአየሁ ) ትልልቆቹን አሣዎች የማናጠምደው “ልማቱ እንዳይደናቀፍ ነው ።” አሉ የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አሊ ሱሌይማን፣ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ። መቼም ቀድሞዉኑ ማንነትዎን አጥርተን አብርተን ስለምናዉቅ “ጉደኛ ገንፎ አድሮ ይፋጃል።” ብለን ምሳሌያዊ አባባል አናባክንም ።...
View Articleከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጀርባ – አርበኞች ግንቦት 7
ከሁለት አመት በፊት በቂ ህዝባዊ ምክርና ውይይት ያልተካሄደበት የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተግባር ላይ ለማዋል የተደረገው ሙከራ በበርካታ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ እንደገጠመውና በየኮሌጁ በተነሱ ተቃውሞዎች ሳቢያ በርካታ ወጣቶች በወያኔ እንደተገደሉ ብዙዎች በእስር እየማቀቁ እንዳሉ ይታወቃል። ግጭቱ የፈጠረው ቀስል...
View Articleበሶማሊያ የተጎዱ ኢትዮጵያዊያን የሰላም አስከባሪዎች በኬንያ ሆስፒታል ተረስተዋል
አስታማሚ ባለማግኘታቸው ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል –115 ዶላር ብቻ ሲከፈላቸው መቆየታቸውንም ይናገራሉ (በዛብህና በየነ እውነተኛ ስማቸው ለዚህ ጽሁፍ ሲባል ተለውጧል) ሁለቱም በሐያዎቹ አጋማሽ የዕድሜ ክልል ውስጥ ይገኛሉ፤አገራቸውን በወታደርነት ለማገልገል ቅጥር የፈጸሙት ከዛሬ ስድስትና አራት አመታት በፊት...
View Articleወያኔ አዜብ የወልቃይት ተወላጅ በመሆንዋ እርስዋን ተጠቅሞ የህዝቡን ያለመደፍጠጥ ጥያቄ ለማዳፈን ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ
መላው የአማራ በሙሉ ከወልቃይት ህዝብ ጎን እንድትቆሙ ሲል የወልቃይት አማራዊ ማንነት አራማጅ ኮሚቴ አሳሳበ፡፡ የኮሚቴውን የቪድዮ ምስል ተከታትየዋለሁ፡፡ ለአማራ ክልል መንግስት የቀረበውንም ደብዳቤ ሙሉ ቃል አንብቤ የሚከተለውን ለዛሬ አቅርቤዋለሁ፡፡ ወያኔ ባለፈው ሳምንት ከኮሚቴው ጋር ያደረገው ስብሰባ ያለፍሬ...
View Articleመንግሥት የብድር ዕዳ ክምችት እንደማያሳስበው አስታወቀ
የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ በየፊናቸው ሲያወጡ በተደመጠው ሪፖርት መሠረት፣ አገሪቱ የብድር ዕዳ እያሻቀበ በመምጣቱ በብድር ዕዳ ክምችት ላይ መንግሥት ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሲያስጠነቅቁ ቢቆዩም፣ መንግሥት ግን የብድር ዕዳው አሳሳቢ አለመሆኑን አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ይፋ የሚደረገውን የዓለም...
View Articleበአሜሪካ አራት ግለሰቦች ከጫት ጋር በተያያዘ ተያዙ
ጫት ሲሸጡ የተገኙ አራት ሰዎች ታሰሩ፣ ፖሊስ ከጫት ሽያጭ የሚገኘው ገንዘብ አሸባሪዎችን ለመደገፍ የሚላክ ነው የሚል ዕምነት አለኝ ይላል። በሶማሊያ፣ በየመን እና በኢትዮጵያ ብዙ ተጠቃሚዎች አሉት የሚለው የአሜሪካ ፖሊስ፣ ፣ እዚህ አሜሪካ ግን ህገወጥ ዕጽ በመሆኑ፣ በደርሰን ጥቆማ መሰረት በፍርድ ቤት ትዛዝ ባደረገው...
View Articleየሳሙኤልን ገዳይ መደበቅ ያልቻለው ድራማ
ጌታቸው ሺፈራው ዜጎች በተራ ‹‹ወንጀል›› 14 ከዚህ አለፍ ሲል 28 ቀን እየተቀጠሩ በሚመላለሱበትና በሚጉላሉበት ሀገር፣ አባሪው እንኳ ባልተያዘበት ሁኔታ፣ ይህ ነው የሚባል ምርመራ ሳይደረግ የሳሙኤል አወቀ ገዳይ በ17 ቀን ውስጥ 19 አመት እስራት እንደተፈረደበት ተሰምቷል፡፡ ትናንት ችሎቱን የተከታተሉት ሰዎች...
View Articleሃብታሙ አያሌዉ በጠና ታሞ ሆስፒታል ገብቷል!
ወንድማችን ሃብታሙ አያሌዉ በጠና ታሞ ትናንት ምሽት ዘዉዲቱ ሆስፒታል ለህክምና ገብቷል፡፡የህመሙ ምክንያት ለቤተሰቡ ያልተገለጸ ሲሆን ባለቤቱም ገብታ እንድትጥቀዉ ያልተፈቀደላት መሆኑን (እንባ ባላባሩት አይኖችዋ ዘለላዎችን እያፈሰሰች በለቅሶ ታጅባ) ትናገራለች፡፡ሰሞኑን በሙሉ ጤና እንደነበር ቂሊንጦ እስር ቤት ሄደዉ...
View Articleጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ያለበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው ተባለ
የ18 ዓመት እስር ተበይኖበት ከ4 አመታት በፊት ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የወረደው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አያያዝ አሳሳቢ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ ‹‹እስክንድር ነጋ መጽሐፍ ቅዱስን ጨምሮ ምንም አይነት መጽሐፍ እንዳያነብ ተከልክሏል፡፡ ከባለቤቱ ወ/ሮ ሰርካለም ፋሲል እናትና ከአንድ የቅርብ ዘመዱ ውጭ ማንም...
View Articleየእድሜ ልክ ፍርደኛዋ እንዳትማር ተከለከለች
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተርበ2004 ዓ.ም በኦሮሞ ነፃአውጭ ግንባር (ኦነግ) አባልነት ተጠርጥራ ከታሰረች በኋላ የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር መከልከሏን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘው አሊማ (ቢፍቱ) አብዲ ባለፉት አራት አመታት በማረሚያ ቤት እየተማረች እንደነበርና...
View Article