በሱማሊያ የሚገኙት የኢትዮዽያ ወታደሮች መጨረሻ ባደባባይ እደዚህ መጎተት ሆንዋል ይህ በንዲ እዳለ በጥይትና በፍንጂ ጉዳት የደረሰባቸው ወታደሮች በኬንያ ሆስፒታል እግራቸው ተቆርጦ ሆድቃቸው ተዘርግፎ የጠያቂያ ያለ የመንግስት ያለ በማለት ላይ ናቸው ቆይ እንደዚህ እስከመቼ? ይህን ሁሉ ጉድ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት ለህዝቡና ለቤተሰቦቻቸው ከመናገር ተቆጥብዋል ከዚ በላይ ግፍ የት አለ እናት ልጄ ከነገ ዛሬ […]
