100% እሚባል ውጤት አስቂኝ ግን ደግሞ አደገኛ ነው ፡፡ ይሄ ዉጤት አርቆ ለሚያስብ ሰው የአደጋ እንጂ የድል ምልክት ተደርጎ መቆጠር አይችልም።” “መላውን ህዝብ /አብዛኛው ክፍል/ ለአመታት ለአንድ ፓርቲ አመለካከት በማጋለጥ፣ ሌሎችን በመከላከል የሚደረግ አሰራር መከተል፣ በሃሳቦች መካከል ነፃ ውድድር እንዳይኖር የሚያደርግ ነው የሃይለስላሴና የደርግ መንግስታት ይህም ማድረጋቸው የሚያመላክተው ፀረ ዴሞክራስያዊ ባህርያቸው ነው” * ዲሞክራሲያዊ […]
