የህወሓት አገዛዝ በጅንካ የተነሳውን ጠንካራ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለማርገብ ከሌላ አካባቢ የፌደራል ፖሊስና ልዮ ኃይል ጦር ጭኖ በአካባቢው አስፍሯል፡፡ ሆኖም አመፁን በኃይል ለማብረድ በአካባቢው ለሚገኙ የህወሓት የታጠቁ ኃይሎች ህዝቡ በአንድነት ተባብሮ ምግብና ውሃ መሸጥ በማቆሙ የፌደራል ፖሊስና የልዩ ኃይል አባላት በአካባቢው ለመቆየት በእጅጉ ተቸግረው ይገኛሉ፡፡ አገዛዙ ከሌላ አካባቢ ምግብና ውሃ ገዝቶ በማቅረብ ችግሩን በማቃለል የታጠቁ ኃይሎቹን […]
