Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በአርባምንጭ በርካታ ዜጎች መታሰራቸው ታወቀ

$
0
0
  የሰማያዊ ፓርቲ የአርባምንጭ አስተባባሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ታስረዋል ትናንት ጥቅምት 17/2008 ዓ.ም ከሌሊቱ 8 ሰዓት ጀምሮ በርካታ የአርባ ምንጭ ነዋሪዎች በአፈሳ እየታሰሩ መሆኑን የነገረ ኢትተጵያ ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ከነዋሪዎቹ መካከል የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎችም ታስረዋል፡፡ ከአስተባባሪዎቹ መካከል አቶ ሉሉ መሰለ፣ ባለቤታቸውና ልጃቸው ሌሊት 8 ሰዓት ላይ የታሰሩ ሲሆን ባለቤታቸውና ልጃቸው ከቀኑ 10 አካባቢ መፈታታቸውን ተገልፆአል፡፡ ከአቶ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles