ካለፈው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር አንስቶ እንደ ሰደድ እሳት እየጠቀጣጠለ ያለው የየመኖች የእርሰ በርሰ ጦርነት እና የ ጎረቤት ሰወዲ አረቢያ የአየር ላይ ድበደባዎች ያሰከተለው የሰብአዊ ቀወስን ተከተሎ የመን ዜጎቿ አካባቢያቸውን ጥለው በሚሰደዱበት በአሁኑ ወቅት ብዛታቸው ቀላል የማይባሉ ኢትዮጵያዊያኖች ባህር እና የብሰ በሟቆራረጥ ወደ የመን እየተሰደዱ መሆኑን የመንግስታቱ ድርጅት አስታውቀ። የአለማቀፉ የሰደቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ( UNHCR) በትላንትናው […]
