የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ቡድን አንዳርጋቸዉ ጽጌ ላይ የሞት ፍርድ አስፈጽሟል የሚሉ መረጃዎች እያፈተለኩ ይገኛሉ መረጃዎቹ በትትክክል እርግጠኛ ለመሆናቸዉ ጊዜና ወቅት የሚፈርድ ሲሆን። አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ለመጨረሻ ጊዜ አባታቸዉን እንዲያዩ ፣ ለመጨረሻ ጊዜ በእንግሊዝ አምባሳደር እንዲጎበኙ፣ ለመጨረሻ ጊዜ ለትዉልዱ ታሪክ ሆኖ እንዲቀመጥላቸዉ መጽሐፍ እንዲችሉ መጠየቃቸዉ፣ የሚያሳዩ መረጃዎች ከማረሚያ ቤት የፍርደኞች ጥበቃ ክፍል ሐላፊ የደህንነት ጉዳይ […]
