ምክንያቱም ድርጅቱ፡- – መሰረቱ በውሸት፣ በሌብነት እና አጠቃላይ በሙስና የተዘፈቀ ስለሆነ -በዘረኝነት ላይ የተንጠለጠለ እከክልኝ ልከክልህ አካሄድ የህልውናው መሰረት ስለሆአባላቱም ሆኑ አመራሩ በትምህርትም ሆነ -በእውቀት ብቃታቸው እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ያሉ ሰዎች የተመሰረተ እና የሚመራ በመሆኑ -አባላቱም ሆኑ አመራሩ ከህግ የበላይነት ይልቅ ለዕለት ጉርስ እና ርካሽ ስልጣን ሲባል እያንዳንዳቸው ከህግ ይለቅ የበላይ አካላቸውን ፍላጎት ለማሟላት እና […]
