ባለፈው እሁድ አንድ ቤተክርስትያን ውስጥ ለተገኘው ህዝብ ባደረጉት ንግግር ሙጋቤ ኬንያውያን ላይ ከፍተኛ ውርጅብኝ አውርደዋል. “እነዚህ የምስራቅ አፍሪካ ሰዎች በህዝባቸው ላይ የሚያደርጉት ዘረፋ እጅግ ያስደነግጣል. እንድያውም አንዳንዴ ስርቆት በደማቸው ውስጥ ያለ ይመስለኛል. ኬንያውያን ወደ ተለያዩ ኮሌጆች ይሄዳሉ, ምርጥ የተባለ ትምህርት ይማራሉ, በስተመጨረሻም ምርጥ ሌቦች ሆነው ይመረቃሉ.” በማለት የራሳቸውን ህዝብ ከዚህ አይነት ተግባር ተጠበቁ በማለት ማስተማርያ […]
