በሶማለያ በሚገኘዉ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ዉስጥ ከፍተኛ መከፋፈል እየተፈጠረ ይገኛል፤ የመቶ አለቃ ሰጠሕኝ የተባለ ወታደር በተለያየ ወቅት በሚያነሳዉ የመብት ጥያቄ ምክንያት በተደጋጋሚ ለእስር እና ለወታደራዊ ቅጣት ሰለባ እንደነበር መረጃችን ሲያመላክት ባለፈዉ ሳምንት ከአሚሶም ዉጭ በተሰማራዉ የ44/ ክ/ጦር ላይ የደረሰዉ ከፍተኛ ጥቃት ያበሳጨዉ ይህዉ ወታደር ኮ/ል የማነ ገ/ማርያም ላይ ኤፍ 1 ተፈነጣጣሪ ቦንብ ወርዉሮ አደጋ ማድረሱን […]
