ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ በመምህር ግርማ ወንድሙ ሜኖርያ ቤት ዉስጥ የፈለገዉ የተቀረጸ ቪዲዮ ምስልን በማጣቱ ተጨማሪ ተጠርጣሪዎች በሚል ከመምህር ግርማ ጋር ንክኪ አላቸዉ የተባሉ ግለሰቦች በተለይም በቪዲዮ ቀረጻ ይተባበራሉ ያላቸዉን መኖሪያና የስራ ቦታ ሊያስስ ነዉ። አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን መምህር ግርማ ዘንድ ለፈዉስ በሄደበት ወቅት መንፈሱ ብዙ ወንጀሎችን መስራቱን ለፍልፏል! ብገፍ እናስራለን፣ በግፍ እንገላለን፣ በግፍ ከሐገር […]
