የድርቁ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል! አንድ በጣም ሚገርመኝ ነገር አለ ፣ እኛ አርቲስቶች ትንሽ እውቅና ስናገኝ መንግስትን መተቸት ይቀነናል ። መንግስትን መተቸት ካለብን መተቸቱ ትክክል ቢሆንም ፣ መንግስትን መተቸት ብቻ ለኢ/ያ ህዝብ ጉርሻ ዳቦ የሚሆነው አይመስለኝም። ሁሌ ከመንግስት ጋር አተካራ ከመግጠም ይልቅ መጀመርያ የራሳችን ድራሻ ተወጥተን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን አንድ ነገር እንስራ ! በእውነቱ በየሚድያው […]
