ነፈስ ጡር ሚስቱን በህልሙ ከሌላ ሰው ጋር ስትተኛ አይቻለሁ በሚል አጉል ምክንያት ተነሳስቶ እጅግ ነውረኝነት በተሞላው መልክ የገደለው ግለሰብ የሞት ፍርድ ተላለፈበት። ውሳኔው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 20ኛ የወንጀል ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት ነው ያስተላለፍው። ተከሳሹ መሀመድ ሀሰን ሲራጅ የሚባል ሲሆን: የአዲስ አበባ ነዋሪ የ38 አመት ጓልማሳ ነው ። ግለሰቡ አብራው ትኖር የነበረችውንና የአምስት […]
