የብሪታንያ መንግስት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጤንነት ያሳስበኛል አለ
የብሪታኒያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙትን የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የጤንነት ሁኔታ አሳስቦት እንደሚገኝ በድጋሚ ገለጠ። የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ጉዳይ አስመልክቶ ትናንት ሰኞ በዚህ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ከተማ በሚገኘው የብሪታኒያ ኤምባሲ ለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ምላሹን በጽሑፍ የሰጠው ኤምባሲው አቶ...
View Articleየበጎች መንጋ ግዙፉ የመጓጓዣ አውሮፕላንን በድንገት እንዲያርፍ አሰገደዱት
ንብረትነቱ የሲንጋፖር አየር መንገድ የሆነ አንድ የእቃ ማጓጓዣ አውሮፕላን በውስጡ ጭኖ የነበረውን በረካታ በጎች ይዞ በረራውን አቁርጦ ለሰአታኣት እንዲያርፍ ተገዷል። አቪዮሽን ሀራልድ የተሰኘው ድህረ ገጽ እንደዘገበው ከሆነ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰማኒያ ስደሰት (2186) በጎችን ጭኖ መነሻውን ከ ሲዲኔ( አውስትራሊያ...
View Articleለሌባ ባለስልጣኖች መጦሪያ ቤት?
በ1967 የወሎ ሕዝብ በድርቅ ሲረግፍ ንጉሱ ለልደታቸው ከእንግሊዝ አገር በመጣ ኬክና ከእስኮትላንድ በተጫነ ውስኪ ይራጩ ነበር የሚል ዜና ደርግ ሲያስነግር አገሪቷ በሰላማዊ ሰልፍ ቀውጢ ሆነች። ይህም የቀዳማዊ ኃይለስላሴን አገዛዝ ለመገርሰስ ግብዓት ሆነ። በ1977 የትግራይና የወሎ ሕዝብ በረሃብ ሲረግፍ ደርግ አስረኛ...
View Articleየህዝብ መሆናችን የሚረጋገጥበት ሰዓት አሁን ነው /ቴዲ አፍሮ/
የድርቁ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል! አንድ በጣም ሚገርመኝ ነገር አለ ፣ እኛ አርቲስቶች ትንሽ እውቅና ስናገኝ መንግስትን መተቸት ይቀነናል ። መንግስትን መተቸት ካለብን መተቸቱ ትክክል ቢሆንም ፣ መንግስትን መተቸት ብቻ ለኢ/ያ ህዝብ ጉርሻ ዳቦ የሚሆነው አይመስለኝም። ሁሌ ከመንግስት ጋር አተካራ ከመግጠም ይልቅ...
View Articleበህልሜ ከሌላ ሰው ጋር ስትተኝ አይቻለሁ በማለት ነፍስጡር ሚስቱን የገደለው ግለሰብ የሞት ፍርድ ተላለፍበት ።
ነፈስ ጡር ሚስቱን በህልሙ ከሌላ ሰው ጋር ስትተኛ አይቻለሁ በሚል አጉል ምክንያት ተነሳስቶ እጅግ ነውረኝነት በተሞላው መልክ የገደለው ግለሰብ የሞት ፍርድ ተላለፈበት። ውሳኔው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 20ኛ የወንጀል ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት ነው ያስተላለፍው። ተከሳሹ መሀመድ ሀሰን ሲራጅ የሚባል ሲሆን: የአዲስ...
View Articleፕሮፓጋንዳው ስብዓዊነት ይኑረው!!! ሰው እየሞተ ነው!! ቁጥሩን ቤቱ ይቁጠረው!!! – ከግርማ ሰይፉ ማሩ
በሀገራችን ያለው ድርቅ ክብደት ከ1977ጋር የሚመሳሰል እንደሆነ የመንግሰት ሹም ከሸገር ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ምልልስ አረጋግጠዋል፡፡ ልዩነቱ ግን አሁን መንግሰት ይህን ለመቋቋም የሚያስችል አቅም አለን የሚልው ጉዳይ ነው፡፡ ይህ አቅም ግን መሬት ላይ ወርዶ ስናየ ወኔ ብቻ ይመስላል፡፡ ከፕሮፓጋንዳ ያለፈ የፈረንጆቹን...
View Articleጋዜጠኞችና የረድኤት ድርጅቶች ረሃቡ ወደተከሰተበት ቦታ እንዳይሄዱ ተከለከለ መንግስት ረሃቡን ለመደበቅ ከፍተኛ መመሪያ...
ሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያ ገዢ በኢትዮጵያ የተከሰተውን እና 15 ሚሊዮን ሕዝብን ለረሃብ ያጋለጠውን አደጋ ለመሸፋፈን ከፍተኛ የሆነ የፕሮፓጋዳ ሥራዎችን ከመስራት በተጨማሪ መረጃዎች እንዳይወጡ እስከማፈን ደረጃ መድረሱን ምንጮች ለዘ-ሐበሻ አስታውቀዋል:: የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር መስሪያ ቤት; የመንግስት ኮምዩኒኬሽን...
View Articleበእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተባለ
አቃቤ ህግ የሽብርተኝነት ክስ መስርቶባቸው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ ተበይኖላቸው በነበሩት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት የጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተባለ፡፡ ዛሬ ህዳር 6/2008 ዓ.ም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በእነ...
View Articleእያወቀ ኤች አይ ቪን ያዘመተ የፊልም አክተር
በተለያዩ ጋዜጣዎች አንድ ዝነኛ የሆሊውድ አክተር በአች አይ ቪ የተያዘ መሆኑን እያወቀ ለሌች እንዲዛመት አድርጓል እየተባለ ሲታማ የነበርው ዝነኛ አክተር ስሙ ይፋ ሆነ ። ቻርሊ ሺን ይባላል በአለም ላይ ዝነኛ የፊልምና የድራማ አክተር የሆሊውድ ተጫዎች ነው ይህ አክተር የኤች አይ ቪ ታማሚ ሲሆን መታመሙን እያወቀ ግን...
View Articleበድርቅ ለተጎዱ አከባቢዎች መንግስት ኬክ እያከፋፈለ መሆኑን አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ።
የወያኔ ስርሃት በረሀብ የተጎዱ ወገኖቻችንን እንደመርዳት የደረሰበትን እፍረት በማደባበስ ላይ ነው እያተኮረ ያለው የቡርትካን ልጅ በረሀብ መሞት የዘገበው የBBC ዘገባ EBC ላይ ማስተባበያ እንድትሰጥ ተደርጎ ወያኔ በህዝቡ ስቃይ ላይ ቁማር ይጯወታል እስኪ ከወያኔ ክህደቶችና የአለማቀፍ እውነታን በጥቂቱ እንመልከት...
View Articleየፓሪስ ሁለት ጥቃት ፈፃሚዎች: ፈረንሳዊያን መሆናቸው መረጋገጠ
በፓሪሱ ጥቃት ከሞቱት አሸባሪዎች ሁለቱ የቤልጄም ነዋሪ የነበሩ ፈረንሳዊያን መሆናቸው መረጋገጡን የቤልጄም አቃቢ ህግ ዛሬ ይፋ አደረገ. ሁለቱ ወንዶች ነዋሪነታቸው ብራስልስ ከተማ ነበር; እንዲሁም ለፓሪሱ ጥቃት ከዋሉት ሁለቱ ተሽከርካሪዎች የቤልጄም የኪራይ መኪናዎች እንደነበሩ ተገልጿል. በሌላ ዜና ቤልጄም መዲና...
View Articleየኢሳት ስርጭት እንዲቋረጥ ለማድረግ ወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣኑን ወደ ሩሲያ ላከ
ከተመሠረተ 5 ዓመታት ያስቆጠረው ኢሳት ከሳተላይት ማሰራጫዎች ላይ ከ20 ጊዜ በላይ ተቋርጧል። ሆኖም የኢትዮጵያዊያን ልሳን የሆነው ኢሳት አገልግሎቱ እንዲቀጥል ለሳተላይት ከፍተኛ ገንዘብ እያወጣ ስርጭቱን ቀጥሏል። ሆኖም የጭቁኖች ድምጽ እንዳይሰማ፣ እውነት እንዳይወጣ፣ የአምባገነንነት ሥርዓት እንዲቀጥል የሚጥረው...
View Articleየህወሓት አገዛዝ ወጣቶችን ለውትድርና አስገድዶ ማፈስ ጀመረ፡፡
በጎንደር ወገራ ወረዳ ንዑስ ወረዳ ገደብዬ የቀበሌ አስተዳዳሪዎችና የማዘጋጃ ቤት ሹሞች አስረኛ ክፍል ጨርሰው ስራ ፈትተው የተቀመጡትን ወጣቶች እንዲሁም ዘጠነኛ ክፍልን በመማር ላይ የሚገኙ ታዳጊ ወጣቶችን ጭምር “በ5000 ብር ደመወዝ ስራ እንቀጥራችኋለን” በሚል ማማለያ አሽበልብለው በስልጠና ስም ባንድ አዳራሽ ውስጥ...
View Articleተወዳጁ ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በዛሬው እለት በአራዳ ጊዮርጊስ ፍ/ቤት ቀረበ
የቀይሽብር ወንጀለኛ በሆነው እርገጤ መድበው የተከሰሰው ጋዜጠኛ ገነነ ለክስ ያበቃው «ኢህአፓና ስፖርት» በሚለው መፅሐፉ ሲሆን የክስ መቃወሚያ አቅርቦዋል። እርገጤ መልስ እንዲያቀርብ ለህዳር 27 ፍ/ቤቱ ቀጠሮ መስጠቱ ታውቋል። እርገጤ መድበው በደርግ ዘመን የከፍተኛ አንድ ሊቀመንበር የነበረና በሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶችን...
View Articleየወልቃይት ህዝብ የወያኔ ስርሃትን ለመታግል በአንድነት መነሳቱ ታወቀ
የወልቃይት ህዝብ ህወሓት ገና ከሽፍትነቱ ጀምሮ ተደጋጋሚ ግፍና በደል ያደረሰበት በመሆኑ መቸም የማይፈታ ቂም አለው፡፡ ህወሓት ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ ደግሞ ሳይፈልግ ከጎንደር እንዲገነጠል ተደርጎ ወደ ትግራይ ክልል በመጠቃለሉ ሲያነሳው የቆየው ያልተመለሰ ጥያቄ አለው፡፡ ህወሓት የወልቃይት ህዝብ ያነሳውን ጥያቄ...
View Article( በእውቀቱ ሥዩም ) ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግስትን ብቻ ነው
እንግሊዝ ሀገር በሄድኩ ጊዜ የዛሬ ስንት እና ስንት መቶ አመት አካባቢ ሼክስፒር በጠጣበት ቡና ቤት ጠጥቼ ሼክስፒር በሸናበት ታዛ ስር ሸንቼ ወደ ሀገሬ የመመለስ ዕድል ገጥሞኛል። . ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ዕድል ማግኘት አይታሰብም። ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግስትን ብቻ ነው። . ዛሬ አዲስ...
View Articleበሰሜን ጎንደር ዳባት ወረዳ አምስት ቀበሌዎች በድርቅ መጠቃታቸው ታወቀ፡፡
በከፍተኛ ድርቅ ተመትተው ነዋሪዎቻቸው ክፉኛ ለጠኔ ተጋልጠው የሚልሱት የሚቀምሱት በማጣታቸው ከሞት አፋፍ ላይ ሆነው የሚገኙባቸው አምስቱ ቀበሌዎች ጨጨሆ፣ ፈንጠርያ፣ ቀንጠብጣ፣ አይጠላ እና እንድ ሌላ ለጊዜው ስሙን ያላወቅነው ቀበሌ ናቸው፡፡ በሰሜን ጎንደር የወገራ ወረዳዎቹን ሶሚያ፣ ጓሪ፣ ግጭሆ እና ቧግሽ የተባሉትን...
View Articleወያኔ ዛፍ እና አፋሮች:.ወያኔ ዛፍ
አፋሮች ይህን ዛፍ የሚያውቁት ወያኔ አካባቢውን ከተቆጣጠረ በኋላ ነው። ዛሬ ይህ ዛፍ ሌሎች ሃገር በቀል ዛፎችን እየገፋ የአፋር ክልልን ማጥለቅለቁ እና ለቁጥጥርም አዳጋች መሆኑ ይነገራል። አፋሮች ዛፉን ‘ወያኔ ዛፍ’ ይሉታል።ይህዛፉ አፋር ክልልን ተሻግሮ ሌሎችንም እንዲህ እያዳረሰ ወይም እንዲዳረስ እየተደረገ ነው።...
View Articleማቲያስ መኩሪያ፣ ብሌን መስፍን፣ ተዋቸው ዳምጤ እና መሳይ ደጉሰው ጥፋተኛ ተባሉ
አይ ኤስ በኢትዮጵውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ድርጊት ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ማቲያስ መኩሪያ፣ ብሌን መስፍን፣ ተዋቸው ዳምጤ እና መሳይ ደጉሰው ዛሬ ህዳር 8/2008 ዓ.ም በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በመናገሻ ምድብ ችሎት ቀርበው ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ ችሎቱ በቢሮ ከመታየቱም ባሻገር ችሎት...
View Articleእነ የሺዋስ አሰፋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መልዕክት አስተላለፉ
‹‹ርሃቡን ለዓለም ለማሳወቅ ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ስራ መሰራት አለበት›› በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራል ክፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ከተበየነላቸው በኋላ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆባቸው ጉዳያቸው በጠቅላይ ፍርድ ቤት እየታየ...
View Article