$ 0 0 እንግሊዝ ሀገር በሄድኩ ጊዜ የዛሬ ስንት እና ስንት መቶ አመት አካባቢ ሼክስፒር በጠጣበት ቡና ቤት ጠጥቼ ሼክስፒር በሸናበት ታዛ ስር ሸንቼ ወደ ሀገሬ የመመለስ ዕድል ገጥሞኛል። . ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ዕድል ማግኘት አይታሰብም። ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግስትን ብቻ ነው። . ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ከሳምንት በፊት ጤና ጣቢያ የነበረው ከሳምንት በኋላ ፖሊስ […]