መንግስት የዒዱን ተቃውሞ ለመግታት ሊጠቀም ስላሰበው ስልት፤ መረጃውን ከውስጥ ምንጮች “ፈስቢር” ለማግኘት ችላለች፡፡ የዒዱን ተቃውሞ በማስመልከት፤ የእስታዲየሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ መግባት የሚችሉት፤ የመግቢያ ካርድ የሚሰጣቸው የመንግስት ካድሬዎችና የመጅሊስ አባላት ብቻ እንደሚሆኑ ከትላንት በስቲያ “ፈስቢር” በሰበር ዜና መልክ አስታውቃ ነበር፡፡ ዛሬም፤ “ፈስቢር” ከውስጥ ምንጮች ለመረዳት እንደቻለችው፤ ከእስታዲየሙ ውጪ የሚሰግደው ሙስሊም ተቃውሞ ሊያሰማ ይችላል ብሎ መንግስት በጣም […]
