Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በፀረ-ሽብር አዋጁ ፓርቲዎች ሊከራከሩ ነው ! ኢህአዴግ፣ መድረክ፣ አንድነት፣ ሰማያዊ ፓርቲዎች ይሳተፋሉ

$
0
0
በዘሪሁን ሙሉጌታ ከፀደቀ አራት ዓመታት በላይ በማወዛገብ ላይ ያለው የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 ላይ ፓርቲዎች በመጪው ቅዳሜ ክርክር ሊያደርጉ ነው። የክርክር መድረኩን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ነው። ተቋሙ በፀረ-ሽብር አዋጁ ላይ እንዲከራከሩ ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ መድረክ አንድነትና ሰማያዊ ፓርቲዎች እንዲሳተፉ ጋብዟል። መኢአድ ግን ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ መንገድ በክርክር መድረኩ አለመጋበዙን የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ አበባው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles