ከጥቂት ሳምንታት በፊት፣ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ወገኖቻችን በችጋር እያለቁ እንደሆነ የአለም አቀፍ ሜዲያዎች በስፋት እየዘገቡ ባለበት ወቅት፣ ወያኔ የቡችላዎቹ 35ኛ አመት በዓል ልማክበር ብሎ ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ ፣ በባህር ዳር ዳንኪራ ሲመታ እንደነበረ የሚታወስ ነው። በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞችና በጎንደር ተቃዉሞ እየተነሳ ባለበት ሁኔታ፣ ወያኔዎች ታጣቂዎቻቸው ህዝቡ ላይ እንዲተኩሱ መመሪያ በመስጠት […]
