Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የጎጃም ከተሞች የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች አሸብርቀዉ አደሩ።

$
0
0
ተነስ ተነስተናል ዝምታዉ ይብቃ ። በመላዉ ኢትዮጱያ እንደ ሰደድ እሳት በመቀጣጠል ላይ ያለዉን ህዝባዊ አመፅ ተቀላቀል የሚል መልእክት የያዙ በራሪ ወረቀቶች በባህር ዳር ዳንግላ ሞጣ ማርቆስ ቻግኒ እና ቢቸና ለህዝብ ተዳርሰዋል።የህወሃትን የግፍ ስርአት በአጭር ጊዜ ለማስወገድ አመፁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ህዝብ የአፀፋ እርምጃ እንዲወስድ ጥሪ ቀርቧል።30/3/2008 posted by Aseged Tamene Filed under: NEWS

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles