ለማሽላ ቆረጣ በአንድ ሱዳናዊ ባለሃብት አማካኝነት ወደ ሱዳን ከገቡ የጉልበት ሰራተኞች መካከል ከ100 በላይ የሚሆኑት ኢትዮጲያዊያን ወጣቶች በሱዳን መከላከያ ሰራዊት በጂምላ መጨፍጨፋቸውን የአርበኞች ግንቦት -7 ድምፅ የራዲዮ ዜና ምንጮች ገለጹ፡፡ምጮቻችን አያይዘው እንደገለፁት በገፍ የተጨፈጨፉት ኢትዮጲያውያን አስከሬኖቻቸው አለመቀበሩን እና በየቦታው ወድቆ… ወድቆ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል፡፡የሱዳን መከላከያ ሰራዊት ኢትዮጲያዊያኑን በገፍ የጨፈጨፈበት ምክኒያት እስካሁን በውል አልታወቀም፡፡ ይሁንና የኢትዮጲያዊያኑን […]
