Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የወያኔ ታጣቂዎች በከፍተኛ ሁኔታ በሀገሪትዋ ዙርያ ጥቃት እየደረሰባቸው ነው

$
0
0
ከሰሞኑ በተደጋጋሚ እየተደረገ የሚገኘዉን ጦርነት በሐላፊነት የወሰደ አካል የለም! ትግራይ እና የጎንደር ጠረፎችን እየተሻገርና እየተመላለሰ የሚያጠቃ ብርቱ ሐይል ተከስቷል! በጎንደር ሶሮቃ፡ ሳንጃ፡ አሸሬ፡ ዳንሻ እንዲሁም መተማ በሱዳን በኩል አል ቃዳሪፍ ድንገተኛ ትቃቶች ተፈራርቀዋል! የወያኔ ሰራዊት እጅ እየሰጠና እየተማረከ ነዉ! በትግራይ በሂምሮ ፣ ከሻምቡካ እስከ ባድሜ እንዲሁም በቡርኩታ በተጨማሪ ከአዲ ቀይህ እስከ አዲ ግራት እንዲሁም ከአዲ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles