የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በመጪው ቅዳሜ በሁሉም የአገሪቷ ከተሞች የጠራውን ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መራሹ መንግስት ሰላማዊ ሰልፎቹን ‘ለማክሸፍ’ ምን አይነት ቅድመ ዝግጅቶች እያደረገና…. ለዕለተ ቅዳሜ ምን አይነት እቅዶች እያወጣ እንደሚገኝ የደረሱን መረጃዎች አሉ ፤ እንደሚከተለው እናቀርባለን። ➤ ሰልፉን ለማክሸፍ እየተደረጉ የሚገኙ ቅድመ ዝግጅቶች አንደኛ : የመከላከያ፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የልዩ […]
