በታላቁ አንዋር መስጂድ በዛሬው እለት ከጁምኣ ሰላት በኃላ በደረሰ አነስተኛ ፍንዳታ የተወሰኑ ሙስሊሞች ላይ ጉዳት እንደደረሰባቸው የታወቀ ሲሆን ፍንዳታው የደረሰው ከጁምአ ሰላት በኃላና የውሃ ፓምፕ ሞተር ያለበት አካባቢ መሆኑ ተገልፆል፡፡ አደጋው ከደረሰ ቡሃላ በመስጂዱ የፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት በመስጂዱ በፍጥነት የደረሱ ሲሆን መስጂዱም እስከ አስር ሰላት ወቅት ድረስ ተዘግቶ እንደነበር ተገልፆል፡፡ አደጋው […]
