በኢትዮጵያ እና ስዊድን ቁጥር አንድ የውጭ ባለሃብት የሆኑት ቱጃሩ ሼክ ሙሃመድ ሁሴን አላሙዲን በሞሮኮ የሚገኘው ነዳጅ ማጣያቸው ለወራት አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ ተቀማጭነቱን ስዊድን ባደረገው የሚድሮክ እህት ኩባንያ በሆነው ኮራል የነዳጅ ኩባንያቸው ስር የሚገኘው ሳሚር የተባለው ነዳጅ ማጣሪያቸው በኪሳራ ሳቢያ ስራ ካቆመ አራት ወራት አልፈዋል፡፡ ሳሚር በአሁኑ ጊዜ ለሞሮኮ መንግስት ያልከፈለው የተጠራቀመ 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን […]
