Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በሰሜን ጎንደር መተማ ላይ እየሆነ ያለው ይህ ነው። በአጋዚ ዘረኛ ጦር የተገደሉ አማሮች!!!

$
0
0
በተጨማሪም ለጉልበት ስራ በመተማ በኩል ወደ ሱዳን የገቡ ኢትዮጲያዊያን ወጣቶች በጥይት ተጨፈጨፉ!! ለማሽላ ቆረጣ በአንድ ሱዳናዊ ባለሃብት አማካኝነት ወደ ሱዳን ከገቡ የጉልበት ሰራተኞች መካከል ከ100 በላይ የሚሆኑት ኢትዮጲያዊያን ወጣቶች በሱዳን መከላከያ ሰራዊት በጂምላ መጨፍጨፋቸውን የአርበኞች ግንቦት ፯ ድምፅ የራዲዮ ዜና ምንጮች ገለጹ፡፡ምጮቻችን አያይዘው እንደገለፁት በገፍ የተጨፈጨፉት ኢትዮጲያውያን አስከሬኖቻቸው አለመቀበሩን እና በየቦታው ወድቆ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል፡፡የሱዳን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543