በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ የድርቁ አደጋ ከባድ መሆኑን በመግለጽ ለቀረበው የእርዳታ ጥሪ ፈጣን ምላሽ እንደሚያስፈልግ የተናገሩት የእንግሊዝ የውጭ ተራድኦ ሚኒስትር፤ በምግብ ዋስትና ፕሮግራም ድጋፍ የሚያገኙት 7.9 ሚሊዮን ሰዎችን ጨምሮ የተረጂዎቹ ቁጥር 18 ሚሊዮን ሆኗል ብለዋል፡፡ በድርቁ ተጎጂ […]
