ዛሬ ባደረጉት የፓርላማ ንግራቸው ኢትዮ ሱዳንን ድንበር አስመልክተው ሲናገሩ ምንም አይነት ድርድር የለም ካሉ በኃላ ሲያብራሩ የኛ ባለሀብቶችና ጥቂት አርሶ አደሮች ወደ ሱዳን ዘልቀው ሚያርሱ አሉ ካሉ በኃላ በጣም ብዙ አርሶ አደሮች አሉ የሚል ማምታቻ ተጠቀሙና ቀጠሉ አክለው ሱዳን ድረስ ዘልቀው ሱዳንን ሰላም የነሱ ሽፍቶች አሉ ይህም የኛ ችግር ነው። ሱዳናውያንን እየገደሉ ሚመጡ አነዚህ መልካም […]
