በስራ አጋጣሚ የምታገኙትን መረጃ ለፀረ ሰላም ሃይሎች ታቀብላላችሁ በማለት ከፍተኛ ግምገማና ክትትል እየተካሄደባቸዉ ነዉ። በቅርቡ የፌዴራል እና የክልል ባለስልጣናትን የጎንደርን ጉብኝት ሙሉ መረጃ ለፀረ ሰላም ሃይሎች አድርሳችሗል በሚል የተወሰኑት ጋዜጠኞች ተለይተዉ በአይነ ቁራኛ ክትትል ዉስጥ ገብተዋል። ተቋሙ የመንግስትን ተልኮ በአግባቡ እየተወጣ አይደለም በሚል ተደጋጋሚ ወቀሳ እንደሚደርስበት የዉስጥ ምንጮቻችን የጠቆሙ ሲሆን: ከአመታት በፊት ከፍተኛ የህዝብ ቁጣ […]
