Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኢትዮጵያ “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች” –ዶ/ር መረራ ጉዲና

$
0
0
ኦሮሚያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችና ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ ዛሬም ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ፣ ጉዳቶች መድረሣቸው ተሰምቷል፡፡’ በሌላ በኩል ደግሞ “ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች” ሲሉ ለቪኦኤ መግለጫ የሰጡት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የርስ በርስ ግጭት እንዳይነሣ እንደሚሠጉና ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ያለውን ሁኔታ ያነሣሣውና እያቀጣጠለ ያለው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጉዳይ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles