Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን_ተስፋዬ‬ ተሰወረ

$
0
0
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የማህበራዊ ገፅ ንቁ ተሳታፊ የሆነው ‪ዮናታን_ተስፋዬ‬ትላንት ጠዋት ለስራ ወደ ሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ከጠዋቱ አንድ ሰዓት እንደወጣ ወላጅ እናቱ የተናገሩ ሲሆን አክለውም ከትምህርት ቤቱ ለማጣራት እንደሞከሩና ጠዋት ወደ ስራ ገብቶ እንደነበር እንደነገሩዋቸውና መቼ እንደወጣ እንዳላወቁ እንደነገሩዋቸው አሳውቀዋል የዮናታን የእጅ ስልክ ሲደወልለት የሚጠራ ሲሆን ነገር ግን አይነሳም የፌስ ቡክ አካውንቱም ከ18፡00 […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles