በዚሁ መረጃ መሰረት ወታደራዊ ደህንነቱ እንዳሳወቀዉ የሰሜኑ እዝ ዘመቻ መምሪያ እና ስምሪቱ ተመጣጣኝ የሆነ አስተላለፍ የላቸዉም! የወታደራዊ ፖለቲካ መምሪያዎችም በንቃትና በወቅታዊ ሁኔታዎዎች ከተጻራሪዎች አንሰዉ ተገኝተዋል! ሰራዊቱ የመዋጋት መንፈሱ ደካማ ነዉ! መግባባትና መከባበር በዉስጡ ጠፍቷል! የጎሳ መናጎጡ በእጅጉ እየከረረ በመምጣቱ አደጋ ላይ ነን በተለይ በሰራዊቱ ዘንድ አስደንጋጭ ተብሎ የተወሰደዉ ከሰሞኑ በተደረጉ ዉጊያዎች ከተጻራሪ ሐይሎች የተኩስ እሩምታ […]
