አቶ ዱጉማ እሬሶ የቶ ሙክታር ከዲር ከፍተኛ አማካሪ እና የከልሉ ‘የልማት ተቋማት ቢሮ’ ሃላፊ ናቸው። ወንድማቸው መ/ር አዱኛ በሆሮ ጉዱሩ ዞን ጃርዴጋ ወረዳ አሊቦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ምክትል ዳይሬክተር ነበሩ። ትላንት ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ በጀመሩ ጊዜ ወታደሮች አንድ ተማሪ ተኩሰው መተው ወደ ሌሎች መተኮስ ሲጀምሩ ጣልቃ ገብተው ይማጻናሉ። የወታደሮቹ መልስ ግን መምህሩን ከቢሮዋቸው ጎትተው አውጥተው […]
