በጎጃም መርጦለማርያም ከተማ ነዋሪ የነበረውን መምህር አሰጋ አሰፋ በ12/04/2008 ዓ.ም በህወሃት ደህንነቶች ታፍኖ ተወስዳል፡፡ መምህር አሰጋ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ የቅንጅት ጠንካራ አባል የነበረና አሁንም የመኢአድ የወረዳው አስተባባሪ ሲሆን ፍጹም የሀገር ፍቅር ያለው በአካባቢው ማህበረሰብም የተከበረና ለገዥው ዘረኛ መንግስት ያልተንበረከከ የቁርጥ ቀን ልጅ ነበር፡፡ የመምህር አሰጋ ቤት ለ3 ሰዓታት የፈጀ ፍተሻ የተደረገበት ሲሆን በዚሁ ወቅት አፋኞች […]
