በተጠቀሱት ቀናቶች ሁላችንም በያለንበት ቦታ በመሆን የአገዛዝ ስርዓቱ በህዝብና በሃገር ላይ እየፈፀም ያለውን ወንጀል, ህጋዊ ጥያቄ ባቀረቡ ዜጎች ላይ አየተወሰደ ያለዉን እስራት ና ግድያ, የሃገራችን ድንበር ለሱዳን መንግስት ተቆርሶ መሰጠቱን እንቃወማለን. ተቃውሞዉ የሚገለፀዉ በኡኡታና በኳኳታ ይሆናል. ኡኡታ: ሁላችንም በያለንበት (በመኖርያ ደጃፍ; ጊቢ ዉስጥ, በስራ ቦታ, በመንገድ ላይ ….. ወዘተ ኡኡታ ማሰማት) ኳኳታ: በአቅራቢያችን ድምፅ ማሰማት […]
