የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወልቃይት ቀፍታ፣ አድ ኸርዲ፣ አፀ ሐርማዝ፣ አድ ፀፀርና በሌሎችም ትንንሽ ከተሞች በመዘዋወር ለሁለት ተከታታይ ሌሊቶች በራሪ ፅሁፎችን በተሳካ ሁኔታ ለህዝቡ አሰራጭቷል፡፡ የአረበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት አርብ ሌሊት በወልቃይት ቀፍታና አድኸርዲ የድርጅቱ ዓላማና የትግል ጥሪ የታተመባቸውን ወረቀቶች በገፍ ለህዝቡ አድርሷል፡፡ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በአፀ ኸርማዝና አድ ፀፀር በራሪ ፅሁፎችን ለህዝቡ የበተነው […]
