Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በተቃዉሞ እንቅስቃሴዉ ዉስጥ አንድ ያልተፈታ መምታታት ይታያል፡፡

$
0
0
ህወሓት እና የእነሓጎስ ፖለቲካ በተቃዉሞ እንቅስቃሴዉ ዉስጥ አንድ ያልተፈታ መምታታት ይታያል፡፡ህዝብንና ድርጅትን መለየት አለመቻል፡፡አንዳንዴ እንደስልትም ሆን ተብሎ ይሰራበታል፡፡ግን አክሳሪ ስልት እንደሆነ ትምህርት ሊወሰድ አልተቻለም፡፡ህወሓት በትግራይ ህዝብ ዉስጥ የተፈጠረ ድርጅት ሲሆን ህዝቡ ብዙ ታሪክ እየሰራ ለብዙ ዘመናት እንደኖረ የምንስማማ ይመስለኛል፡፡ለወደፊቱም ይኖራል፡፡እነሓጎስ ድርጅቱ ውስጥ በአባልነትና በደጋፊነት ሊኖሩ ይችላሉ፡፡በህዝቡ መሃል እየተረገጡም ሊኖሩ ይቻላሉ፡፡በተቃዋሚዉ ጎራም ይኖራሉ፡፡ከሃገር እንዲወጡና እነዳይመለሱ የተደረጉም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles