Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በሃሪርጌ ተቃዉሞ ቀጥሉዋል –የሚሊዮኖች ድምጽ

$
0
0
በኦሮሚያ የተነሳው እንቅስቃሴ ለመፋን ከፍተኛ የታጣቂ ኃይል መሰማራቱና በመቶዎች የሚቆጠሩ መገደላቸው ይታወሳል። በተለይም በምእራብ ሸዋ፣ ወለጋና የተወሰኑ የአርሲ አካባቢዎች እንቅስቃሴዎቹ የጠነከነሩ ነበሩ።፡ በነዚህ ቦታዎች ለጊዜው አንጻራዊ መረጋጋት ቢኖርም፣ በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች ተቃዉሞም በስፋት እየተሰማ ነው። በሂርና (ሃረርጌ) ሕዝቡ፡ከአዲስ አበባ ድረዳዋ የሚወስነደውን መንገድ ዘግቶ የነበረ ሲሆን፣ በአሰቦት (ሃረርጌ) ተመሳሳይ ተቃዉሞ ታይቱዋል። ዛሬ የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ዋና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles