ማዕከላዊዎች የአብደታ ኦላንሳን አስከሬን ለቤተሰቦቹ ሲያስረክቡ ራሱን አንቆ ገደለ ብለው እንዲፈርሙ አድርገዋል ። የአብደታን አሟሟት ምኒልክ ሆስፒታል ለፎርማሊቲው ስመረምር ቆየሁ ቢልም አስከሬኑን እንጂ የምርመራውን ውጤት ለእናንተ አልሰጥም በማለት ከማዕከላዊ ሰዎች ጋር ተነጋገሩ ብሏቸዋል። የአብደታ ቤተሰቦች ስለአሟሟቱ የሚያስረዳ የህክምና ማስረጃ ሳይቀርብላቸው የቀረበላችሁ ወረቀት ላይ ፈርሙ ተብለዋል ። የሆነስ ሆነና በነገው ዕለት አምቦዎች የአብደታን ስርዓተ ቀብር በመፈፀም […]
