ሰሞኑን በመላው ሃገሪቱ የተቀሰቀሰው የመምህራን አመጽ እጅጉን ጠንቅሮ ቀጥሏል የመምህራን ማህበር ተወካይነኝ ያለው የወያኔ ኮፒ አረመኔውም በየሄደበት ውርደትን እየተከናነበ ይገኛል። መምህራን ክብራቸው ተዋርዶ እና ደመወዛቸው ተቀናንሶ የሚኖሩበት ምንም አይነት ሰርአት ከዚህ በኋላ አይቀጥልም በማለት በኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ቦታወች ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ባሳለፍነው ወር መጨረሻ ላይ ከመቀሌ ዩንበርሰቲ መምህራን የጀመረው አመጽ እና ተቃውሞ መላ ሃገሪቱ አዳርሶ […]
