Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ፀረ ሙስና ኮሚሽን ወደ ግሉ ዘርፍ ጎራ ሊል ነው. የፖለቲካ ድርጅቶችና የሃይማኖት ተቋማት ተዘለዋል

$
0
0
የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የግሉ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሕዝባዊ ድርጅቶች በሙስና ሊጠይቁ የሚችሉበትን የሕግ ረቂቅ አዘጋጀ፡፡ የፖለቲካ ድርጅቶችና ቤተ ዕምነቶች በሕዝባዊ ተቋማት ምድብ ውስጥ ቢገኙም በእነዚህ ተቋማቶች ላይ ክንዱን ለማሳረፍ ዓይን አፋር ሆኗል፡፡ ሕዝባዊ ድርጅቶች ተብለው በኮሚሽኑ የተዘረዘሩት መካከል የአክሲዮን ኩባንያዎች፣ የሙያና የብዙኀን ማኅበራት፣ ዩኒየኖችን ጨምሮ መሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራትና የልማት ማኅበራት፣ ሃይማኖታዊ ተቋማት፣ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles