ኢትዮዽያውያን በየመን በአመት 500ሺ የሚጠጉ ኢትዮጲያውያን አገራቸውን ጥለው ወደ አረብ አገራት እየተሰደዱ እንደሆነ አምባገነኑ መንግስት አመነ። ኢህአዴግ አገራችን አድጋለች ልማት ላይ ነች እያለ 24 ሰአት ቢለፈልፍም እውነታው እንደሚያስረዳው ወጣቱ በሃገሩ ውስጥ ለመኖርም ሆነ ለመስራት በርካታ ችግሮች ያለበት በመሆኑ ስደትን እንደ ዋንኛ መፍትሄ ይዞታል። በህጋዊ መንገድ ብቻ በቀን 1500 ኢትዮጲያዋያን እየተሰደዱ እንደሆነ በስደት ላይ የሚያተኩር ስብሰባ […]
