የወልቃይትን ህዝብ ማሰር ማንገላታት ሰራየ ብሎ ከያዘው ድፍን 25አመት ሞላው ጀግናው ቆራጡ የቀልቃይት ህዝብም ወያኔን እምብኝ አትንካኝ አልነካህም ነገአ ግን እኔ እኔ ነኝ፡ በማለት ሲታገል ሲሟገት እምቢ ሲሉትም አርበኛን በመቀላቀል በእሰክብርቶም በመሳሪያም ሲፋጠጥ ድፍን 25 አመት ሞላው። በእርግጥ ወልቃይት ጸገዴን ጸለምትን ወያኔ በጉልበት ትግረኛ ተናገሩ ትግሪ ሁኑ ማንነታቹሁን ትታቹህ የእኔን ማንነት ተቀበሉ እያለ የራሱን ልቅ […]
