Dn . Abayneh kassie በአወዛጋቢ ውሣኔዎቹ እየታወቀ የመጣው የፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ከመሻሻል ይልቅ ቁልቁል መውረዱን ሥራየ ብሎ የተያያዘው እንደኾነ ሂደቶቹ ኹሉ ምስክሮች ናቸው፡፡ ለዚህም ማሳያ የሚኾነው በኅዳር ፲፮ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. በቁጥር 951/16187/2008 ማኅበረ ቅዱሳን “ኢቢኤስ” እየተባለ በሚጠራው የሳተላይት ቴሌቪዥን ያሠራጭ የነበረውን መርሐ ግብር በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጥበት ከጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ለቀረበለት ጥያቄ የሰጠው ምላሽ […]
