Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ዩናይትድ ስቴትስ የኦሮሞ ብሄረሰብ ብሶትን በተመለከተ ትርጉም ሰጪ ድርድር እንዲካሄድ ጥሪ አቀረበች

$
0
0
የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን እየያዙ የማሠር እርምጃዎች በኦሮሚያ የቀረቡ ተገቢ የፖለቲካ ብሶቶችን በምክክር ለመፍታት በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ከባድ ተፅዕኖ ይኖራቸዋል። ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችን ማሠር ጨምሮ ሃሳብን በነፃ የመግለጽ መብቶችን ማፈን መቀጠሉ ይበልጥ እያሳሰባት መጥቷል። እነኚህ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን እየያዙ የማሠር እርምጃዎች በኦሮሚያ የቀረቡ ተገቢ የፖለቲካ ብሶቶችን በምክክር ለመፍታት በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ከባድ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles