Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ጎንደር በብአዴን ከፍተኛ ባለስልጣናት ተወራለች

$
0
0
የቤተ አማራ የውስጥ አዋቂዎች እንደገለፁት ሰሞኑን የብአዴን ከፍተኛ ባለስልጣናት ጎንደር ላይ ከትመው ሰንበታዋል። ከብአዴን ወጣት አባላት፣ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች እና በከተማው ውስጥ ተሰሚነት አላቸው ከሚባሉ ግለሰቦች ጋር የተለያዩ ዝግ ስብሰባዎችን እያካሄዱ ነው። የስብሰባው ዋና አጀንዳ ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ የህዝብ አመፅ በጎንደር ከተማ ውስጥ እንዳይቀሰቀስ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ነው ተብሏል። የወልቃይት የአማራነት ጥያቄ፣ ለሱዳን ሊሰጥ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles