Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር መረጃ! የወያኔ ስርዓት የምንበርከኩ ሂደት እንደቀጠለ ነው፥፥

$
0
0
በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል፥፥ በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ፩፪ አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አከባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ ተችሏል፥፥ በቃፍቲያ እና አብርሃጅራር የማጥቃት እርምጃ ተውስዶ በመንግስት ሰራዊት ላይ ጉዳት መድረሱን የአከባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል፥፥ አርበኞች ግንቦት 7 በሁመራና በወልቃይት ጠገዴ እንዲሁም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles