Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አሁን ከመሸ በሐዋሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

$
0
0
ከምሽቱ አራት ሰዓት አካባቢ በሐዋሳ ለአንድ ሰከንድ ከሰባት ማይክሮ ሰከንዶች የቆየ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር ። ዜናውን ያደረሱኝ ሰዎች እንዳሉት ከሆነ በመኖሪያ ቤታቸው እራት እየተመገቡ ሳለ ውሻቸው ከፍተኛ ጩኸት ባሰማ ቅፅበት ቤታቸው ውስጥ ያሉ እቃዎች ተንቀሳቅሰዋል ።መሬት ላይ ተኝተን ሁኔታውን አሳልፈነዋል ብለዋል ። ምንጮቹ ሰው ሁሉ ከቤቱ ወጥቶ በድንጋጤ እየተነጋገረ እንደሚገኝ በመጠቆም ጉዳት ስለመድረሱ ያዩትም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles