የመጨረሻውን አልበም ካወጣ አራት አመት የሆነው ዝነኛው ቴዲ አፍሮ ቀጣዩን አልበም ኒዮርክ ስትዲዮ ለመስራት ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታወቀ። ቴዲ ከአዲሱ አልበም ውስጥ አምስት ዘፈኖቹን የሚያቀናብርለት ታዋቂውና የሶስት ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን ዊሊያምስ ነው።አዲስ አበባ ላይ የተጀመሩትን ስራዎቹን ይዞ ወደ ኒዮርክ ያመራው ቴዲ አፍሮ ዘፈኖቹ በጎርደን ስቲዲዮ እንዲቀናበሩለት ስምምነት ላይ ደርሰዋል።በአሁኑ ወቅት ለመድረክ ስራ […]
