Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሕውሓት ይችን መልክዓ ምድር ከጎንደሬዎች ቀምቶ ወደትግራይ ለመጠቅለል እጅግ ዘርፈ ብዙ በደል በሰሜን ጎነደር ኗሪዎች ላይ ፈፅሟል።

$
0
0
ከሰሜን አውራጃ ተከዜን ተሻግሮ ፀለምትን እስከ አዳርቃይ የአርማደጋን ዋልድባን ጨምሮ በወረራ ይዞ ይገኛል በዛ የነበሩትን ታሪካዊ ነገሮች እያጠፋ የጎጥ ሥሞችን ሁሉ በትግርኛ አጠራር በመቀየር ላይ ሲሆን ። በወገራ አውራጃ ላይ የወረረው መሬት ለትግራይ ክልል አንድ ዞን አስገኝቶላታል ። የትግራይ መስተዳድር ይህን ከወገራ አውራጃ ሰዎችን አፈናቅሎ በያዘው ምድር ላይ ከመሀል ትግራይ የመጡ ሰዎችን ባንዴ ብቻ ከግማሽ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles